ችሎታ…

ሁሉም ነገር ነው

COMPETENCE …

IS EVERYTHING

የዚህ ድህረ ገጽ አላማ ስነ ባህሪ ፣ ስነ ተግባር ፣ ስነ ፈጠራና ቋንቋን የሚመለከቱ ክህሎታዊና ተግባራዊ ሃተታ፣ መጣጥፍና ስርወ ቃላት ለአንባቢዎች ማቅረብ ነው ። የጥረታችን ማዕከላዊ ትኩረት ችግር ፈቺ ችሎታዎችና ተግባራት ላይ ይሆናል ።

አላማችን ምንድን ነው?